{"product_id":"9-78827e-12","title":"\u0026#4754;\u0026#4813;\u0026#4720;\u0026#4755;\u0026#4810; \u0026#4645;\u0026#4752; \u0026#4773;\u0026#4757;\u0026#4677;\u0026#4661;\u0026#4675;\u0026#4660;","description":"\u003cp\u003eበዚህ መጽሐፍ ልሙድ ሥነ-እንቅስቃሴን ወይም ኒውተናዊ ሥነ-እንቅስቃሴ የሚባለውን ቀንጭበን እንመለከታለን። መጽሐፉ አራት ምዕራፎች አሉት። በመጀመሪያው ምዕራፍ በቦታ እና በጊዜ ላይ በተለያዩ አሳብያን የተደረጉ ሐተታዎች ቀርበዋል። በሁለተኛው ምዕራፍ እስከ ኒውተን ዘመን የነበረውን ሐተታ እንቅስቃሴ ባጭሩ ቀርቧል ፣ ምዕራፉ የኒውተንን ሦስት መሰረታዊ የእንቅስቃሴ ሕግጋት ድንጋጌዎችን በማቅረብ ይቋጫል። ምዕራፍ ሦስት የልሙድ ሥነ እንቅስቃሴን ሒሳባዊ ሐተታ ያቀርባል ፤ በምዕራፉ አስፈላጊ ብይኖች ፣ የእንቅስቃሴ ዐይነቶች እና ሒሳባዊ ስሌቶቻቸው ባጭሩ ቀርበዋል። የመጨረሻው ምዕራፍ የኒውተንን የእንቅስቃሴ ሕግጋት በአመች ቅርጽ ለማስቀመጥ ከኒውተን በኋላ የተበለጸጉትን ላግራኝዣዊ እና ሐሚልተናዊ አቀራረቦችን ውልብታ ይዟል። መልካም ንባብ።\u003c\/p\u003e\u003cbr\u003e\u003cbr\u003e\u003cb\u003eAuthor:\u003c\/b\u003e Anteneh Biru Tsegaye\u003cbr\u003e\u003cb\u003ePublisher:\u003c\/b\u003e Hezon Academy\u003cbr\u003e\u003cb\u003ePublished:\u003c\/b\u003e 02\/09\/2024\u003cbr\u003e\u003cb\u003ePages:\u003c\/b\u003e 92\u003cbr\u003e\u003cb\u003eBinding Type:\u003c\/b\u003e Paperback\u003cbr\u003e\u003cb\u003eWeight:\u003c\/b\u003e 0.39lbs\u003cbr\u003e\u003cb\u003eSize:\u003c\/b\u003e 9.00h x 6.00w x 0.25d\u003cbr\u003e\u003cb\u003eISBN:\u003c\/b\u003e 9788269358322\u003cbr\u003e\u003cb\u003eLanguage:\u003c\/b\u003e Amharic\u003cp\u003e\u003ci\u003eThis title is not returnable\u003c\/i\u003e\u003cbr\u003e\u003c\/p\u003e","brand":"Hezon Academy","offers":[{"title":"Paperback","offer_id":43639939367027,"sku":"9.78827E+12","price":28.3,"currency_code":"USD","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0555\/9255\/0515\/files\/img_05d33679-f21a-498b-96ed-e782edf102a7.jpg?v=1758106823","url":"https:\/\/bookstorenmore.com\/products\/9-78827e-12","provider":"Bookstore N More","version":"1.0","type":"link"}